KibreQidusan Medhanealem Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
Church Members
ለክብረቅዱሳን መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምእምናን በሙሉ
በድህረ ገጻችን ላይ አሰፈላጊውን መረጃ ያገኛሉ
- በፊስቡክና በዩቲዩብ ስርጭት (Facebook and YouTube) የጸሎተ ቅዳሴ የወንጌል ትምህርት ለማግኘት ይህን የጫኑ – www.kibreqidusan.org/live
- ቃለ ጽድቅ ሬዲዮ በስልክ ለመከታተል – 631-359-8222 ይደውሉ
- እንዲሁም የወራዊ እና አስራት ክፍያ በካርድ መክፈል ለምትፈልጉ ይህን ይጫኑ – www.kibreqidusan.org/donate
- የልጆች እና የማኅበራት ጉባኤ በኢንተርኔት በቪዲዮ እና በድምጽ ለመከታተል፡፡ ይህንን ሰንጠረዥ ይመልከቱ
| ፕሮግራም | ሰአት | በስልክ መደዊያ | የቪደዮ ጉባኤ መግቢያ |
| የቅዳሜ የልጆች ትምህርት | 11am to 1pm ዘወትር ቅዳሜ | 346-248-7799 Meeting ID: 695001847# | https://zoom.us/j/695001847 |
| የወጣቶች ልጆች ትምህርት | 11am to 1pm ዘወትር እሁድ | 346-248-7799 Meeting ID: 695001847# | https://zoom.us/j/695001847 |
| የሰንበት ትምህርት ቤት ትምህርት | 1:30pm to 3:30pm ዘወትር እሁድ | 346-248-7799 Meeting ID: 695001847# | https://zoom.us/j/695001847 |
| የማርያም ማህበር | March 29 11am – 1pm እሁድ | 669-900-6833 Meeting ID: 560596541# | https://zoom.us/j/560596541 |
| የመድኃኔዓለም ማህበር | April 05 – 11am – 1pm እሁድ | 669-900-6833 Meeting ID: 560596541# | https://zoom.us/j/560596541 |
| የሰኞ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናት | ዘወትር ሰኞ 7፡00pm – 8፡30pm | 929-205-6099 Meeting ID: 209812764# | https://zoom.us/j/209812764 |
| የማክሰኞ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናት | ዘወትር ማክሰኞ 7pm – 8pm | 346-248-7799 Meeting ID: 695001847# | https://zoom.us/j/695001847 |
| የእለት ወንጌል ትምህርት | ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ 6pm – 7pm | Facebook YouTube as below | በፌስቡክ እና በዩቱዩብ የዘወትር ትምህርት ለመምልክት ከታች ያለውን መጠቀም እችላሉ እንደ አማራጭ፡፡ |
| የጸሎት መርሓ ግብር | ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ 5pm – 7pm | 929-205-6099 Meeting ID: 209812764# | https://zoom.us/j/209812764 |
https://www.facebook.com/kibre.qidusan – የፌስቡክ ገጻችን
የዩትዩብ ገጻችን – YouTube Live Transmission

